የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ኅዳር ገጽ 16
  • በጸሎት አማካኝነት የይሖዋን እርዳታ ተቀበሉ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በጸሎት አማካኝነት የይሖዋን እርዳታ ተቀበሉ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ጥያቄዎችን ተጠቀሙ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • የአምላክን ቃል ተጠቀሙ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • የሰዎችን ልብ መንካት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁ መጥፎ ልማዶችን እንዲያስወግዱ እርዷቸው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ኅዳር ገጽ 16

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር | በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ

በጸሎት አማካኝነት የይሖዋን እርዳታ ተቀበሉ

በአንድ ሰው ልብ ውስጥ የእውነት ዘር ሥር እንዲሰድና እንዲያድግ የሚያደርገው ይሖዋ ነው። (1ቆሮ 3:6-9) ስለዚህ በአገልግሎታችን ውጤታማ መሆን የምንችለው ይሖዋ እኛንም ሆነ ጥናቶቻችንን እንዲረዳን ከጠየቅን ብቻ ነው።

ጥናቶቻችሁ የሚደርስባቸውን ተጽዕኖ እንዲቋቋሙና የሚያጋጥሟቸውን መሰናክሎች ማለፍ እንዲችሉ ይሖዋ እንዲረዳቸው ጠይቁ። (ፊልጵ 1:9, 10) ስትጸልዩ፣ የምትፈልጉትን ነገር ለይታችሁ ጥቀሱ። መንፈስ ቅዱስ አስተሳሰባችሁንና ድርጊታችሁን እንዲመራላችሁ ጸልዩ። (ሉቃስ 11:13) ጥናቶቻችሁን እንዴት እንደሚጸልዩ አስተምሯቸው፤ እንዲሁም እንዲጸልዩ አበረታቷቸው። በግላችሁም ሆነ አብራችኋቸው ስትጸልዩ ስማቸውን እየጠራችሁ ጸልዩ።

ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—የይሖዋን እርዳታ ተቀበሉ—ጸሎት የተባለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • ኒታ ጄድን ስታስጠና ምን ተፈታታኝ ነገር አጋጠማት?

  • አንደኛ ቆሮንቶስ 3:6 ኒታን የረዳት እንዴት ነው?

  • ኒታ ያጋጠማት ተፈታታኝ ሁኔታ መፍትሔ ያገኘው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ