ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
‘ፍርድ የአምላክ ነው’
[የዘዳግም መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ሽማግሌዎች ‘በጽድቅ መፍረድ’ አለባቸው (ዘዳ 1:16፤ w96 3/15 23 አን. 1)
ሽማግሌዎች ‘በሚፈርዱበት ጊዜ ማዳላት’ የለባቸውም (ዘዳ 1:17፤ w02 8/1 10 አን. 4)
ሁላችንም ይሖዋ ሽማግሌዎችን በመስጠት ያደረገውን ዝግጅት እንደምናደንቅ ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?—ዕብ 13:17፤ ያዕ 5:13-15