የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ኅዳር ገጽ 14
  • ወላጆች፣ ከማኑሄና ከሚስቱ ምን ትምህርት ማግኘት ይችላሉ?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ወላጆች፣ ከማኑሄና ከሚስቱ ምን ትምህርት ማግኘት ይችላሉ?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “በል ባለህ ኃይል ሂድ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • የይሖዋን መመሪያ ለማግኘት ጥረት ማድረጋችሁን አታቋርጡ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ልጆቻችሁ ይሖዋን እንዲወዱ እርዷቸው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • መንገድህን ማቃናት የምትችለው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ኅዳር ገጽ 14
ወላጆች “ከታላቁ አስተማሪ ተማር” የተባለውን መጽሐፍ ከልጆቻቸው ጋር ሲያጠኑ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ወላጆች፣ ከማኑሄና ከሚስቱ ምን ትምህርት ማግኘት ይችላሉ?

ለእውነተኛው አምላክ ታማኝ በመሆን ረገድ ጥሩ ምሳሌ ሁኑ (መሳ 13:1, 2, 6)

የይሖዋን መመሪያ ጠይቁ (መሳ 13:8፤ w13 8/15 16 አን. 1)

ለልጆቻችሁ እርማት ከመስጠት ወደኋላ አትበሉ (መሳ 14:1-4፤ w05 3/15 25-26)

ወላጆች ልጆቻቸውን ሲያስተምሩ እንዲያግዟቸው ተብለው የተዘጋጁ የተለያዩ ጽሑፎችና ቪዲዮዎች።

በቋንቋችሁ፣ ልጅ ከማሳደግ ጋር በተያያዘ ለወላጆች ጠቃሚ የሆኑ ምን መሣሪያዎች አሉ?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ