የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ግንቦት ገጽ 12
  • ልጆቻችሁ ይሖዋን እንዲወዱ እርዷቸው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ልጆቻችሁ ይሖዋን እንዲወዱ እርዷቸው
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ እንዳያዝንባችሁ ጤናማ ፍርሃት ይኑራችሁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ወላጆች፣ ከማኑሄና ከሚስቱ ምን ትምህርት ማግኘት ይችላሉ?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተቃዋሚዎቻችን ሊያዳክሙን የሚሞክሩት እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የይሖዋ ሕጎች ጥበብ የሚንጸባረቅባቸውና ፍትሐዊ ናቸው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ግንቦት ገጽ 12

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ልጆቻችሁ ይሖዋን እንዲወዱ እርዷቸው

ወላጆች፣ እነሱ ራሳቸው ለይሖዋ ያላቸውን ፍቅር ማሳደግ አለባቸው (ዘዳ 6:5፤ w05 6/15 20 አን. 11)

ለልጆቻቸው ጥሩ ምሳሌ መሆን አለባቸው (ዘዳ 6:6፤ w07 5/15 15-16)

ልጆቻቸውን አዘውትረው ስለ ይሖዋ ማስተማር አለባቸው (ዘዳ 6:7፤ w05 6/15 21 አን. 14)

ልጆቻችሁ ለይሖዋና ለመሠረታዊ ሥርዓቶቹ ፍቅር እንዲያዳብሩ ለመርዳት ከቤተሰብ አምልኮ በተጨማሪ የትኞቹን አጋጣሚዎች መጠቀም ትችላላችሁ?

አባትና ልጅ ወላንዶ ሲሠሩ። ‘ንድፍ አውጪ አለው?’ ከሚለው ዓምድ የተወሰዱ ስለ ወፎች የሚናገሩ ርዕሶች ከጀርባቸው ይታያሉ።
አንድ አባት ከሴት ልጁ ጋር ሲያወራ፤ ልጅቷ የፖም ዛፍ የተሳለበት ወረቀት ላይ ቀለም እየቀባች ነው። አባትየው ፊት ለፊታቸው ሳህን ላይ ወደተቀመጡት ፖሞች እየጠቆመ ነው።
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ