የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ኅዳር ገጽ 12
  • ተቃዋሚዎቻችን ሊያዳክሙን የሚሞክሩት እንዴት ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ተቃዋሚዎቻችን ሊያዳክሙን የሚሞክሩት እንዴት ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ከእነሱ ጋር ካሉት ከእኛ ጋር ያሉት ይበልጣሉ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • በሙሉ ልብ መሥራት የተትረፈረፈ በረከት ያስገኛል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የይሖዋ ትዕግሥት ገደብ አለው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ልጆቻችሁ ይሖዋን እንዲወዱ እርዷቸው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ኅዳር ገጽ 12
ራብሻቁ ከአንድ ወታደር ጋር ሆኖ ከኢየሩሳሌም ቅጥር ውጭ ቆሞ። ራብሻቁ በትሩን እያወናጨፈ ይናገራል።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ተቃዋሚዎቻችን ሊያዳክሙን የሚሞክሩት እንዴት ነው?

ተቃዋሚዎቻችን አመራር ስለሚሰጡት ወንድሞች የሐሰት መረጃ በመናገር ተስፋ ሊያስቆርጡን ይሞክራሉ (2ነገ 18:19-21፤ w05 8/1 11 አን. 5)

ስለ ይሖዋ ወይም ስለ ድርጅቱ ውሸት በመናገር ሊያታልሉን ይሞክራሉ (2ነገ 18:22, 25፤ w10 7/15 13 አን. 3)

የውሸት ተስፋ በመስጠት ሊፈትኑን ይሞክራሉ (2ነገ 18:31, 32፤ w13 11/15 19 አን. 14፤ yb74 177 አን. 1)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ለስደት ራሴን ለማዘጋጀት ከአሁኑ የትኞቹን እርምጃዎች መውሰድ እችላለሁ?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ