የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ኅዳር ገጽ 8
  • በሙሉ ልብ መሥራት የተትረፈረፈ በረከት ያስገኛል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በሙሉ ልብ መሥራት የተትረፈረፈ በረከት ያስገኛል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ኢዮአስ መጥፎ ጓደኝነት በመመሥረቱ ይሖዋን ተወ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
  • ተቃዋሚዎቻችን ሊያዳክሙን የሚሞክሩት እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ከእነሱ ጋር ካሉት ከእኛ ጋር ያሉት ይበልጣሉ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የሥልጣን ጥመኛ የሆነች ክፉ ሴት ከቅጣት አላመለጠችም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ኅዳር ገጽ 8
ኤልሳዕ ታሞ በተኛበት ለንጉሥ ኢዮዓስ መመሪያ ሲሰጠው። ኢዮዓስ አራት ፍላጻዎች ይዟል።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በሙሉ ልብ መሥራት የተትረፈረፈ በረከት ያስገኛል

ኤልሳዕ፣ እስራኤል ሶርያን እንዴት ድል እንደሚያደርግ በምሳሌያዊ ሁኔታ የሚያሳይ ነገር እንዲያደርግ ለኢዮዓስ ነገረው (2ነገ 13:15-18)

ኢዮዓስ ይህን በሙሉ ልቡ ስላላደረገ ያገኘው ስኬት ውስን ነበር (2ነገ 13:19፤ w10 4/15 26 አን. 11)

ይሖዋ ከልብ የሚፈልጉትን አገልጋዮቹን አትረፍርፎ ይባርካቸዋል (ዕብ 11:6፤ w13 11/1 11 አን. 5-6)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘መጽሐፍ ቅዱስን እንደ ማንበብ፣ በስብሰባ ላይ እንደ መገኘትና በአገልግሎት እንደ መካፈል ካሉ የአምልኮ ገጽታዎች ጋር በተያያዘ በሙሉ ልቤ እንደምሠራ ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ