የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ኅዳር ገጽ 7
  • የሥልጣን ጥመኛ የሆነች ክፉ ሴት ከቅጣት አላመለጠችም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የሥልጣን ጥመኛ የሆነች ክፉ ሴት ከቅጣት አላመለጠችም
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ኢዮአስ መጥፎ ጓደኝነት በመመሥረቱ ይሖዋን ተወ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
  • “የአክዓብም ቤት በጠቅላላ ይጠፋል”—2ነገ 9:8
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ዮዳሄ ያሳየው ድፍረት
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • ይሖዋ ያልተጠበቀውን ፈጸመ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ኅዳር ገጽ 7

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የሥልጣን ጥመኛ የሆነች ክፉ ሴት ከቅጣት አላመለጠችም

ጎቶልያ በይሁዳ ላይ መንገሥ ስለፈለገች የንጉሣውያኑን ቤተሰብ በሙሉ ገደለች (2ነገ 11:1፤ lfb 128 አን. 1-2፤ “‘የአክዓብም ቤት በጠቅላላ ይጠፋል’—2ነገ 9:8” የሚለውን ሰንጠረዥ ተመልከት)

የሆሼባ የዙፋኑ ወራሽ የሆነውን ኢዮዓስን ደበቀችው (2ነገ 11:2, 3)

ሊቀ ካህናቱ ዮዳሄ ኢዮዓስን አነገሠው፤ ክፉዋን ጎቶልያንም አስገደላት፤ ከአክዓብ ቤት የቀረችው የመጨረሻዋ ሰው እሷ ሳትሆን አትቀርም (2ነገ 11:12-16፤ lfb 128 አን. 3-4)

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ይህ ዘገባ የምሳሌ 11:21⁠ን እና የመክብብ 8:12, 13⁠ን እውነተኝነት የሚያሳየው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ