የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ኅዳር ገጽ 4
  • ይሖዋ ያልተጠበቀውን ፈጸመ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ ያልተጠበቀውን ፈጸመ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የሥልጣን ጥመኛ የሆነች ክፉ ሴት ከቅጣት አላመለጠችም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የይሖዋ ትዕግሥት ገደብ አለው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ከእነሱ ጋር ካሉት ከእኛ ጋር ያሉት ይበልጣሉ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የጥድፊያ ስሜታችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ኅዳር ገጽ 4

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ያልተጠበቀውን ፈጸመ

ከባድ ረሃብ በነበረበት ወቅት፣ ይሖዋ በማግስቱ እህል እንደሚትረፈረፍ ተናገረ (2ነገ 7:1፤ it-1 716-717)

አንድ የእስራኤል መኮንን ይሖዋ የገባውን ቃል ተጠራጠረ (2ነገ 7:2)

ይሖዋ ያልተጠበቀውን ፈጸመ (2ነገ 7:6, 7, 16-18)

አንድ የይሖዋ ምሥክር ባልና ሚስት ሻይ ቤት ውስጥ ዜና ሲያዩ፤ በዜናው ላይ የዓለም መሪዎች አንድ ላይ ሲሰበሰቡ ይታያል። በሻይ ቤቱ ውስጥ ያሉት ሁሉ ዜናውን በትኩረት እየተከታተሉ ነው።

ይሖዋ የዚህ ሥርዓት ጥፋት ድንገተኛና ያልተጠበቀ እንደሚሆን ተናግሯል። (1ተሰ 5:2, 3) በይሖዋ ቃል ላይ እምነት ማሳደር ያለብን ለምንድን ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ