የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ኅዳር ገጽ 10
  • የይሖዋ ትዕግሥት ገደብ አለው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የይሖዋ ትዕግሥት ገደብ አለው
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ያልተጠበቀውን ፈጸመ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የሥልጣን ጥመኛ የሆነች ክፉ ሴት ከቅጣት አላመለጠችም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የጥድፊያ ስሜታችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ከእነሱ ጋር ካሉት ከእኛ ጋር ያሉት ይበልጣሉ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ኅዳር ገጽ 10
ኢየሱስና የሰማይ ሠራዊቱ በምድር ላይ ያሉትን የአምላክ ጠላቶች ለማጥፋት በነጭ ፈረስ ሲጋልቡ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የይሖዋ ትዕግሥት ገደብ አለው

ይሖዋ አሦር እስራኤልን ድል እንድታደርግ ፈቀደ (2ነገ 17:5, 6፤ w05 11/15 29 አን. 16)

ይሖዋ ሕዝቦቹ በተደጋጋሚ ስላስቆጡት ቀጣቸው (2ነገ 17:9-12፤ w12 4/1 10 አን. 2፤ w01 11/1 10 አን. 10)

ይሖዋ እስራኤላውያንን በትዕግሥት ይዟቸዋል፤ እንዲሁም በተደጋጋሚ አስጠንቅቋቸዋል (2ነገ 17:13, 14)

አፍቃሪ የሆነው የሰማዩ አባታችን ፍጹማን ያልሆኑ ሰዎችን የሚይዘው በትዕግሥት ነው። (2ጴጥ 3:9) ሆኖም ዓላማውን ለመፈጸም ሲል በቅርቡ ክፉዎችን ለማጥፋት እርምጃ ይወስዳል። ይህን ማወቃችን ተግሣጽ ለመቀበልና በጥድፊያ ስሜት ለመስበክ የሚያነሳሳን እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ