የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ጥር ገጽ 3
  • የጥድፊያ ስሜታችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የጥድፊያ ስሜታችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የይሖዋ ትዕግሥት ገደብ አለው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ይሖዋ ያልተጠበቀውን ፈጸመ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ትሑት መሆን ያለብን ለምንድን ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • “ልጅሽን አንሺው”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ጥር ገጽ 3

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የጥድፊያ ስሜታችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ

ይሖዋ፣ አይሁዳውያን ከክፋት ድርጊታቸው የማይመለሱ ከሆነ እንደሚተዋቸው ለበርካታ ዓመታት ሲያስጠነቅቃቸው ቆይቷል (2ነገ 24:2, 3፤ w01 2/15 12 አን. 2)

ይሖዋ በባቢሎናውያን አማካኝነት ኢየሩሳሌምን በ607 ዓ.ዓ. አጠፋት (2ነገ 25:8-10፤ w07 3/15 11 አን. 10)

ይሖዋ ማስጠንቀቂያውን ለመስማት ፈቃደኛ የሆኑትን አድኗቸዋል (2ነገ 25:11)

አንድ ወንድም በምሳ እረፍቱ ለሥራ ባልደረባው ሲመሠክር።

ይሖዋ ‘ፈሪሃ አምላክ በሌላቸው ሰዎች’ ላይ ፍርድ እንደሚያመጣ በምድር ላይ የሚኖሩ ሰዎችን ለበርካታ አሥርተ ዓመታት ሲያስጠነቅቅ ቆይቷል።—2ጴጥ 3:7

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ሌሎች አምላክ የሚሰጠውን ማስጠንቀቂያ እንዲሰሙ ለመርዳት ያገኘሁትን አጋጣሚ ሁሉ እጠቀማለሁ?’—2ጢሞ 4:2

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ