የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ግንቦት ገጽ 16
  • በአገልግሎታችሁ ላይ ወቅታዊ ጉዳዮችን ተጠቀሙ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በአገልግሎታችሁ ላይ ወቅታዊ ጉዳዮችን ተጠቀሙ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የሰዎችን ፍላጎት ለመቀስቀስ ወቅታዊ ሁኔታዎችን ተጠቀሙ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2000
  • በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—እንደ ሁኔታው ማስተካከያ ማድረግ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተለዋዋጭ በሆነ ዓለም ውስጥ መስበክ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2003
  • እውነትን አስተምሩ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ግንቦት ገጽ 16
አንዲት እህት ለአገልግሎት ስትዘጋጅ። ትራክት ይዛለች፤ ኮምፒውተሯ ላይ ዜና እያየች ነው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

በአገልግሎታችሁ ላይ ወቅታዊ ጉዳዮችን ተጠቀሙ

ኢየሱስ በአገልግሎቱ ላይ ሰዎችን ለማስተማር ወቅታዊ ጉዳዮችን ተጠቅሟል። (ሉቃስ 13:1-5) እናንተም ሰዎች የመንግሥቱን መልእክት ለመስማት እንዲጓጉ ለማድረግ ወቅታዊ ጉዳዮችን መጠቀም ትችላላችሁ። ስለ ኑሮ ውድነት፣ የተፈጥሮ አደጋ፣ ሕዝባዊ ዓመፅ፣ የዕፅ ሱሰኝነት ወይም ሌላ ጉዳይ ከጠቀሳችሁ በኋላ ግለሰቡ ቆም ብሎ እንዲያስብ የሚያደርግ ጥያቄ አንሱ። እንዲህ ብላችሁ ልትጠይቁት ትችላላችሁ፦ “. . . የማይኖርበት ጊዜ የሚመጣ ይመስልሃል?” ወይም “ለ. . . መፍትሔው ምን ይመስልሃል?” ከዚያም ከርዕሰ ጉዳዩ ጋር የሚያያዝ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አንብቡ። ግለሰቡ ፍላጎት ካሳየ ከማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን መካከል አንድ ቪዲዮ ወይም ጽሑፍ አሳዩት። በክልላችን ውስጥ ያሉትን ሰዎች ልብ ለመንካት ስንጥር ‘ለምሥራቹ ስንል ሁሉን ነገር እናድርግ።’—1ቆሮ 9:22, 23

በክልላችሁ ውስጥ ያሉትን ሰዎች ትኩረት የሚስቡት ርዕሰ ጉዳዮች የትኞቹ ናቸው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ