የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ሐምሌ ገጽ 9
  • በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት ለመማር ማመልከት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት ለመማር ማመልከት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ታላቁን አስተማሪያችንን የሚያስከብሩ ሕንፃዎች
    የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?
  • በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት መማር ትፈልጋለህ?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • መለኮታዊውን ትምህርት ተከታተሉ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • “የወንጌል ሰባኪን ተግባር አከናውን”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2004
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ሐምሌ ገጽ 9

ክርስቲያናዊ ሕይወት | ለአዲሱ የአገልግሎት ዓመት ግብ አውጡ

በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት ለመማር ማመልከት

በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት (SKE) ለመማር ግብ ለማውጣት የግድ የተመቻቸ ሁኔታ ላይ መገኘት አያስፈልጋችሁም። ዋነኛው ብቃት መንፈሳዊነትና በይሖዋ ድርጅት ውስጥ የሚሰጣችሁን ማንኛውንም ምድብ ለመቀበል ፈቃደኛ መሆን ነው።—ኢሳ 6:8

ወደተከፈተላችሁ የሥራ በር በእምነት ግቡ—በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት ለመማር ማመልከት የሚለውን አጭር ድራማ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተለውን ጥያቄ ለመመለስ ሞክር፦

  • “ወደተከፈተላችሁ የሥራ በር በእምነት ግቡ—በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት ለመማር ማመልከት” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ገብርኤል ይሖዋ እንዴት እንደባረከው ሲያሰላስል።

    ገብርኤል ለትምህርት ቤቱ ለማመልከት ያመነታው ለምንድን ነው? በፊልጵስዩስ 4:13 ላይ ማሰላሰሉ የጠቀመውስ እንዴት ነው?

በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት የመካፈል ግብ ካለህ የጉባኤህን ሽማግሌዎች አነጋግራቸው። ለትምህርት ቤቱ ለማመልከት ስለሚያስፈልጉት ብቃቶች ሊያወያዩህ ይችላሉ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ