ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በሁለት ሐሳብ የምታነክሱት እስከ መቼ ነው?”
ኤልያስ፣ እስራኤላውያን ቁርጥ ያለ አንድ እርምጃ እንዲወስዱ ተገዳድሯቸዋል (1ነገ 18:21፤ w17.03 14 አን. 6)
ባአል በድን አምላክ ነው (1ነገ 18:25-29፤ ia 88 አን. 15)
ይሖዋ እውነተኛው አምላክ እሱ መሆኑን አስደናቂ በሆነ መንገድ አሳይቷል (1ነገ 18:36-38፤ ia 90 አን. 18)
ኤልያስ፣ ሕዝቡ የይሖዋን ሕግ በመታዘዝ እምነት የሚንጸባረቅበት እርምጃ እንዲወስዱ ነገራቸው። (ዘዳ 13:5-10፤ 1ነገ 18:40) ዛሬም የይሖዋን ትእዛዛት በጥብቅ በመከተል በይሖዋ ላይ እምነት እንዳለንና ለእሱ ያደርን እንደሆንን ማሳየት እንችላለን።