የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ኅዳር ገጽ 5
  • በድፍረት፣ በቁርጠኝነትና በቅንዓት እርምጃ ወስዷል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በድፍረት፣ በቁርጠኝነትና በቅንዓት እርምጃ ወስዷል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ኢዩ ንጹሑን አምልኮ ደግፏል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
  • ክፉዋ ንግሥት ተቀጣች
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • “የአክዓብም ቤት በጠቅላላ ይጠፋል”—2ነገ 9:8
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የይሖዋን መመሪያ ለማግኘት ጥረት ማድረጋችሁን አታቋርጡ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ኅዳር ገጽ 5
ኢዩ ሠረገላው ላይ ሆኖ ለአንድ የቤተ መንግሥት ባለሥልጣን ኤልዛቤልን በመስኮት እንዲወረውራት ሲነግረው።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በድፍረት፣ በቁርጠኝነትና በቅንዓት እርምጃ ወስዷል

ይሖዋ ለኢዩ የክፉውን ንጉሥ የአክዓብን ቤት እንዲያጠፋ ተልእኮ ሰጠው (2ነገ 9:6, 7፤ w11 11/15 3 አን. 2)

ኢዩ ወዲያውኑ ይሖዋን በመታዘዝ ንጉሥ ኢዮራምን (የአክዓብን ልጅ) እና ንግሥት ኤልዛቤልን (የአክዓብን ሚስት) ገደላቸው (2ነገ 9:22-24, 30-33፤ w11 11/15 4 አን. 2-3፤ “‘የአክዓብም ቤት በጠቅላላ ይጠፋል’—2ነገ 9:8” የሚለውን ሰንጠረዥ ተመልከት)

ኢዩ በድፍረት፣ በቁርጠኝነትና በቅንዓት የተሰጠውን ተልእኮ ፈጸመ (2ነገ 10:17፤ w11 11/15 5 አን. 3-4)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በማቴዎስ 28:19, 20 ላይ ያለውን ተልእኮ በምወጣበት ወቅት የኢዩን ምሳሌ መከተል የምችለው እንዴት ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ