የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ኅዳር ገጽ 16
  • ዛሬ ነገ የማለት ዝንባሌን ለማስወገድ ምን ይረዳናል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ዛሬ ነገ የማለት ዝንባሌን ለማስወገድ ምን ይረዳናል?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ዛሬ ነገ ማለት የጊዜ ሌባ ነው
    ንቁ!—1995
  • ልታጠራቅመው ስለማትችል በሚገባ ተጠቀምበት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
  • ዛሬ ነገ የማለት ልማዴን ማስተካከል የምችለው እንዴት ነው?
    የወጣቶች ጥያቄ
  • በድፍረት፣ በቁርጠኝነትና በቅንዓት እርምጃ ወስዷል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ኅዳር ገጽ 16
ምስሎች፦ 1. ኢዩ በዘይት ሲቀባ። 2. ኢዩ ለጦርነት ታጥቆ ሠረገላውን በፍጥነት ሲነዳ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ዛሬ ነገ የማለት ዝንባሌን ለማስወገድ ምን ይረዳናል?

ዛሬ ነገ የማለት ዝንባሌ ያለው ሰው አሁኑኑ ሊያደርገው የሚችለውን ወይም ማድረግ ያለበትን ነገር ለነገ ያስተላልፋል። ኢዩ፣ ይሖዋ የአክዓብን ቤት እንዲመታ ትእዛዝ ሲሰጠው ዛሬ ነገ አላለም። (2ነገ 9:6, 7, 16) አንዳንዶች እንዲህ ይሉ ይሆናል፦ “ከጥቂት ዓመታት በኋላ እጠመቅ ይሆናል።” “በቅርቡ መጽሐፍ ቅዱስን በየቀኑ ማንበብ እጀምራለሁ።” “የተሻለ ሥራ ካገኘሁ አቅኚ እሆናለሁ።” መጽሐፍ ቅዱስ ከአምልኳችን ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ረገድ ዛሬ ነገ እንዳንል ይረዳናል።

የሚከተሉት ጥቅሶች ዛሬ ነገ የማለት ዝንባሌን እንድናስወግድ የሚያነሳሱን እንዴት ነው?

  • መክ 5:4

  • መክ 11:4

  • 1ቆሮ 7:29-31

  • ያዕ 4:13, 14

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ