የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ጥር ገጽ 12
  • መመሪያ መከተል ለስኬት ያበቃል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መመሪያ መከተል ለስኬት ያበቃል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሕጉ፣ ይሖዋ ለእንስሳት ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • አንድ አባት ለልጁ የሰጠው ፍቅራዊ ምክር
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • “ሰው አምላክን ሊጠቅመው ይችላል?”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • የቃል ኪዳኑ ታቦት ምንድን ነው?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ጥር ገጽ 12
ሌዋውያኑ የቃል ኪዳኑን ታቦት ተሸክመው ሲሄዱ ንጉሥ ዳዊት ከሌሎቹ እስራኤላውያን ጋር ሲዘምርና ሲጨፍር።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

መመሪያ መከተል ለስኬት ያበቃል

ዳዊት የቃል ኪዳኑን ታቦት ወደ ኢየሩሳሌም ማምጣት ፈልጎ ነበር (1ዜና 13:3)

ታቦቱን ለማምጣት ተገቢ የሆነ ማጓጓዣ ባለመጠቀሙ አልተሳካለትም (1ዜና 15:13፤ w03 5/1 10-11)

ዳዊት የይሖዋን መመሪያ በፈለገበት ወቅት ተሳክቶለታል (1ዜና 15:2፤ 16:11፤ w03 5/1 11 አን. 13)

እርግጥ ነው፣ ይሖዋ በጥሩ ዝንባሌ ተነሳስተን አንድን ነገር ስናደርግ ይደሰታል። ይሁንና ድርጊታችን በይሖዋ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ ከፈለግን መመሪያውን መከተል ይኖርብናል።—ዘዳ 30:16

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ