የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ግንቦት ገጽ 7
  • “ይሖዋ ከዚህ እጅግ የሚበልጥ ሊሰጥህ ይችላል”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ይሖዋ ከዚህ እጅግ የሚበልጥ ሊሰጥህ ይችላል”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “በአምላካችሁ በይሖዋ እመኑ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • በይሖዋ ታመኑ—መቼ?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ከአምላክ ቃል የተሟላ ጥቅም እያገኛችሁ ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • አንድ ላይ መሰብሰባችን ይጠቅመናል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ግንቦት ገጽ 7

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“ይሖዋ ከዚህ እጅግ የሚበልጥ ሊሰጥህ ይችላል”

አሜስያስ ከአምላክ ጠላቶች ጋር ለመዋጋት ተዋጊዎችን ቀጠረ (2ዜና 25:5, 6)

አንድ የአምላክ ሰው፣ አሜስያስ የቀጠራቸውን ተዋጊዎች እንዲያሰናብት መከረው (2ዜና 25:7, 8፤ it-1 1266 አን. 6)

አሜስያስ ለደረሰበት የገንዘብ ኪሳራ ይሖዋ አትረፍርፎ ሊክሰው ይችላል (2ዜና 25:9, 10)

ፎቶግራፎች፦ አንዲት ወጣት እህት ሁለት ተቃራኒ የሕይወት ጎዳናዎችን በምናቧ ስትሥል። 1. የይሖዋ ምሥክር ካልሆነች ጓደኛዋ ጋር ወደ ክፍል ስትሄድ፤ በዕድሜ ከገፋች እህት ጋር ስታገለግል። 2. አምሽታ ስትሠራ፤ በቲኦክራሲያዊ የግንባታ ፕሮጀክት በደስታ ስትካፈል። 3. በሥራ ቦታ ፕሬዘንቴሽን ስታቀርብ፤ አንዲትን ሴት መጽሐፍ ቅዱስ ስታስጠና።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋን ይበልጥ በተሟላ መንገድ ለማገልገል የትኞቹን መሥዋዕቶች መክፈል እችላለሁ? በውጤቱስ የትኞቹን በረከቶች አገኛለሁ?’—ሚል 3:10፤ w21.08 30 አን. 16

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ