የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ግንቦት ገጽ 12
  • ከአምላክ ቃል የተሟላ ጥቅም እያገኛችሁ ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከአምላክ ቃል የተሟላ ጥቅም እያገኛችሁ ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ የድፍረት እርምጃን ይባርካል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ኢዮስያስ ጥሩ ጓደኞች ነበሩት
    ልጆቻችሁን አስተምሩ
  • “በአምላካችሁ በይሖዋ እመኑ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ይሖዋን ማገልገል ያን ያህል ከባድ አይደለም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ግንቦት ገጽ 12
ንጉሥ ኢዮስያስ በሐዘን ልብሱን ሲቀድ።

ኢዮስያስ የይሖዋ ሕግ መጽሐፍ ሲነበብ ሲሰማ ልብሱን ቀደደ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ከአምላክ ቃል የተሟላ ጥቅም እያገኛችሁ ነው?

ኢዮስያስ የአምላክን ቃል በጥሞና አዳምጧል (2ዜና 34:18, 19፤ የሽፋኑን ሥዕል ተመልከት)

የሰማው ነገር ያለውን ትርጉም ለመረዳት ከፍተኛ ጥረት አድርጓል (2ዜና 34:21፤ it-1 1157 አን. 4)

ባገኘው እውቀት ላይ ተመሥርቶ እርምጃ ወስዷል (2ዜና 34:33፤ w09 6/15 10 አን. 20)

አንድ ወንድም መጽሐፍ ቅዱስን ካነበበ በኋላ ዓመፅ የሚንጸባረቅባቸውን ቪዲዮ ጌሞች ሲያስወግድ።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስለ ይሖዋ በተማርኩት ነገር ላይ ተመሥርቼ አፋጣኝ እርምጃ እወስዳለሁ?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ