የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ግንቦት ገጽ 8
  • አስተዳደጋችሁ ጥሩ ባይሆንም ይሖዋን ማገልገል ትችላላችሁ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አስተዳደጋችሁ ጥሩ ባይሆንም ይሖዋን ማገልገል ትችላላችሁ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ታማኝ ፍቅር አሳዩ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ነፃ ምርጫ በመስጠት አክብሮናል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2010
  • ‘ከይሖዋ ጋር ተጣበቀ’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • አርዓያ የሚሆኑ ሰዎች​—ሕዝቅያስ
    ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 2
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ግንቦት ገጽ 8

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

አስተዳደጋችሁ ጥሩ ባይሆንም ይሖዋን ማገልገል ትችላላችሁ

የሕዝቅያስ አባት የሆነው ንጉሥ አካዝ አስጸያፊ ድርጊቶችን ፈጽሟል (2ዜና 28:1፤ w16.02 14 አን. 8)

አባቱ መጥፎ ምሳሌ ቢሆንም ሕዝቅያስ ይሖዋን ለማገልገል መርጧል (2ዜና 29:1-3፤ w16.02 14 አን. 9-11)

ሕዝቅያስ፣ ሌሎችም የአባቶቻቸው ታማኝ አለመሆን ይሖዋን ከማገልገል እንዲያግዳቸው እንዳይፈቅዱ አበረታቷቸዋል (2ዜና 29:4-6)

ፎቶግራፎች፦ 1. አንድ ወጣት ወንድም የይሖዋ ምሥክር ያልሆኑ ቤተሰቦቹ ቤታቸውን ለበዓል ሲያስጌጡ እሱ አንድን ጽሑፍ ሲያጠና። 2. ያው ወጣት ወንድም በጉባኤ ስብሰባ ላይ ሐሳብ ሲሰጥ።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋን የማያገለግሉ ወላጆች ላሏቸው ወጣቶች የብርታት ምንጭ መሆን የምችለው እንዴት ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ