የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ግንቦት ገጽ 9
  • ይሖዋ “አባት ለሌላቸው ልጆች አባት” ነው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ “አባት ለሌላቸው ልጆች አባት” ነው
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በይሖዋ እንደምንታመን የሚያሳዩ ውሳኔዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓቶች ተጠቅማችሁ ልጆቻችሁ እንዲሳካላቸው እርዷቸው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • “የምታገለግሉትን . . . ምረጡ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2025
  • የማታውቋቸው ነገሮች እንዳሉ አምናችሁ በመቀበል ልካችሁን እንደምታውቁ አሳዩ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2025
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ግንቦት ገጽ 9
“አስተዳደጋችሁ ጥሩ ባይሆንም ይሖዋን ማገልገል ትችላላችሁ” በሚለው ርዕስ ላይ የታየው ወጣት ወንድም ከአንድ የጎለመሰ ወንድም ጋር እያገለገለ እርስ በርስ ሲጨዋወቱ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ይሖዋ “አባት ለሌላቸው ልጆች አባት” ነው

በየዓመቱ በርካታ ወጣቶች የይሖዋ ወዳጅ ለመሆን ውሳኔ ያደርጋሉ። (መዝ 110:3) ይሖዋ ስለ እያንዳንዳችሁ በጥልቅ ያስባል። የሚያጋጥሟችሁን ችግሮች ይረዳል፤ እንዲሁም እሱን እንድታገለግሉ እንደሚረዳችሁ ቃል ገብቶላችኋል። ነጠላ ወላጅ የሚያሳድጋችሁ ልጆች ከሆናችሁ ይሖዋ “አባት ለሌላቸው ልጆች አባት” እንደሚሆን አስታውሱ። (መዝ 68:5) የቤተሰባችሁ ሁኔታ ምንም ይሁን ምን ይሖዋ በሚሰጣችሁ ሥልጠና ስኬታማ መሆን ትችላላችሁ።—1ጴጥ 5:10

“ለእምነት ብርቱ ትግል በማድረግ የተሳካላቸው—በነጠላ ወላጅ የሚያድጉ ልጆች” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ታሚ ሉድሎው።

ለእምነት ብርቱ ትግል በማድረግ የተሳካላቸው—በነጠላ ወላጅ የሚያድጉ ልጆች የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • ከታሚ፣ ከቻርልስና ከጂሚ ምሳሌ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • መዝሙር 27:10 በነጠላ ወላጅ ለሚያድጉ ልጆች ምን ዋስትና ይሰጣል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ