የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ሐምሌ ገጽ 5
  • አለመታዘዝ የሚያስከትለው አስከፊ መዘዝ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አለመታዘዝ የሚያስከትለው አስከፊ መዘዝ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋን ማገልገል ያን ያህል ከባድ አይደለም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • “አምላክህ ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ እንዲጠቀምባችሁ ፍቀዱለት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • መጽሐፍ ቅዱስ—ልብ ወለድ ወይስ እውነተኛ ታሪክ?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ሐምሌ ገጽ 5

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

አለመታዘዝ የሚያስከትለው አስከፊ መዘዝ

አንዳንድ እስራኤላውያን ከጣዖት አምላኪዎች ጋር ትዳር መሥርተው ነበር (ዕዝራ 9:1, 2፤ w06 1/15 20 አን. 1)

የይሖዋን ግልጽ መመሪያ ችላ ብለዋል (ዕዝራ 9:10-12)

አለመታዘዛቸው በእነሱም ሆነ በቤተሰባቸው ላይ አስከፊ መዘዝ አስከትሏል (ዕዝራ 10:10, 11, 44)

የይሖዋ ምሥክር ያልሆነ ሰው ያገባችና ሕፃን ልጅ ያላት አንዲት እህት በመንፈሳዊ ንቁ የነበረችበትን ጊዜ በናፍቆት ስታስታውስ። ከፊቷ ጠረጴዛ ላይ መተርኮሻና ሲጋራ ይታያል። ባሏ ሰክሮ ሶፋ ላይ ተኝቷል።

ይሖዋ ማንኛውንም ትእዛዝ የሚሰጠን ለጥቅማችን ነው። (w09 10/1 10 አን. 6) ታዛዥነት በአሁኑ ጊዜ ከብዙ መከራ ይጠብቀናል፤ ወደፊት ደግሞ ዘላለማዊ በረከት ያስገኝልናል።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋን መታዘዜ ከአላስፈላጊ ሥቃይ የታደገኝ እንዴት ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ