የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ሐምሌ ገጽ 15
  • የይሖዋን ታማኝ ፍቅር ኮርጁ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የይሖዋን ታማኝ ፍቅር ኮርጁ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የይሖዋ ታማኝ ፍቅር ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2021
  • ይሖዋ ታማኝ ፍቅር በማሳየት ደስ ይሰኛል—አንተስ?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የአምላክ ፍቅር ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2025
  • ይሖዋ እጅግ ይወድሃል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ሐምሌ ገጽ 15

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የይሖዋን ታማኝ ፍቅር ኮርጁ

ይሖዋ ታማኝ ፍቅር በማሳየት ረገድ ወደር የሌለው ምሳሌ ነው። (መዝ 103:11) ታማኝ ፍቅር ጊዜያዊ የሆነ የመዋደድ ስሜት አይደለም። ከዚህ ይልቅ ጥልቀት ያለውና ዘላቂ የሆነ ዝምድናን ያመለክታል። ይሖዋ ከሕዝቡ ከእስራኤላውያን ጋር በተያያዘ ይህን ባሕርይ በተለያዩ መንገዶች አንጸባርቋል። ከግብፅ ባርነት ነፃ አውጥቶ ወደ ተስፋይቱ ምድር አስገብቷቸዋል። (መዝ 105:42-44) ለሕዝቦቹ ተዋግቶላቸዋል፤ እንዲሁም ኃጢአት ሲሠሩ በተደጋጋሚ ይቅር ብሏቸዋል። (መዝ 107:19, 20) “ይሖዋ በታማኝ ፍቅር ያከናወናቸውን ነገሮች በትኩረት” ስንመለከት እሱን ለመኮረጅ እንነሳሳለን።—መዝ 107:43

ምስሎች፦ “‘ይሖዋ በታማኝ ፍቅር ያከናወናቸውን ነገሮች በትኩረት’ ተመልከቱ” በሚለው ቪዲዮ ላይ የተመሠረቱ ሥዕሎች። 1. ወንድም ካርፓና ሌላ ወንድም አንዲትን እህት ቤቷ ሄደው ሲጠይቁ። 2. ከሌሎች ወንድሞች ጋር የታሰረው ወንድም ካርፓ አልጋ ላይ ለተኛ ታማሚ ወንድም ምግብ ሲሰጥ።

“ይሖዋ በታማኝ ፍቅር ያከናወናቸውን ነገሮች በትኩረት” ተመልከቱ የሚለውን አጭር ድራማ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • ታማኝ ፍቅር ማሳየት የምንችለው በየትኞቹ መንገዶች ነው?

  • ታማኝ ፍቅር ማሳየት መሥዋዕት መክፈል የሚጠይቀው ለምንድን ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ