የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w23 ግንቦት ገጽ 32
  • ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት ላይ የሚገኙ ማመሣከሪያዎች
  • አዲስ የምርምር መሣሪያ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • ሕጋዊ ድረ ገጻችን—ለቤተሰብና ለግል ጥናት ተጠቀሙበት
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
  • ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
  • በኢንተርኔት ጓደኝነት ብመሠርት ምን ችግር አለው?
    ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 2
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
w23 ግንቦት ገጽ 32

ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች

የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት ላይ የሚገኙ ማመሣከሪያዎች

ማመሣከሪያ ጽሑፎቻችን ስለተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ለመማር ይረዱሃል። ኢንተርኔት ላይ ከሚገኙ ማመሣከሪያዎች መካከል በአማርኛ የምርምር መርጃ መሣሪያ ለይሖዋ ምሥክሮች፣ በሌሎች በርካታ ቋንቋዎች ደግሞ የቃላት መፍቻ፣ ቅዱሳን ጽሑፎችን ጠለቅ ብሎ ማስተዋል እና የመጠበቂያ ግንብ ማኅበር ጽሑፎች ማውጫ ይገኙበታል።

የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት ላይ ያለው መፈለጊያ ማመሣከሪያዎችን ለመጠቀም ይረዳሃል። በመፈለጊያ ሣጥኑ ላይ መጻፍ ስትጀምር ከሣጥኑ በታች አማራጭ ቃላት ይመጣሉ። ቃሉ በማመሣከሪያ ጽሑፎች ውስጥ የሚገኝ ከሆነ ከቃሉ አጠገብ “ርዕሰ ጉዳይ” የሚል ይኖራል።

ሞክረው፦ በመፈለጊያ ሣጥኑ ውስጥ “ይሖዋ” ብለህ ጻፍ (ሀ)። ከታች ከሚመጡት ዝርዝሮች መካከል “ይሖዋ” ከሚለው ቃል አጠገብ “ርዕሰ ጉዳይ” የሚል ያለበትን ምረጥ (ለ)። በተለያዩ ማመሣከሪያ ጽሑፎች ውስጥ የሚገኙ የፍለጋ ውጤቶች ይመጡልሃል።

“የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት” ላይ ያለው መፈለጊያ። “ሀ” የሚለው በመፈለጊያው ውስጥ የተጻፈውን ቃል ያመለክታል። “ለ” የሚለው ከአማራጩ አጠገብ “ርዕሰ ጉዳይ” የሚል ያለበትን ያመለክታል።
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ