የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w23 ነሐሴ ገጽ 32
  • ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ስለ ይሖዋ መንፈሳዊ ዕንቁዎች ማግኘት
  • በሥራ ላይ የምታውላቸውን መንፈሳዊ ዕንቁዎች ፈልግ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
  • ይሖዋ ምን ዓይነት አምላክ ነው?
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ሰው አምላክን ሊመስል የሚችለው እንዴት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1994
  • ምርምር ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው?
    በቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ከሚሰጠው ሥልጠና ተጠቀም
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
w23 ነሐሴ ገጽ 32

ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች

ስለ ይሖዋ መንፈሳዊ ዕንቁዎች ማግኘት

መጽሐፍ ቅዱስን ስናነብ የምናነበው ነገር ግልጽ እንዲሆንልን የተለያዩ የማጥኛ መሣሪያዎችን መጠቀም እንችላለን። ያም ቢሆን መረጃ መሰብሰባችን ብቻ በቂ አይደለም። ስለ ይሖዋ ባሕርያት መንፈሳዊ ዕንቁዎች ማግኘት እንፈልጋለን፤ ይህም ለእሱ ያለንን ፍቅር ያሳድግልናል። እንዲህ ለማድረግ ‘ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?’ ብለን ራሳችንን መጠየቅ እንችላለን።

ዋነኞቹ የይሖዋ ባሕርያት ማለትም ፍቅሩ፣ ፍትሑ፣ ጥበቡና ኃይሉ የታዩት እንዴት እንደሆነ ለማስተዋል መሞከር እንችላለን። ይሁንና የይሖዋ ማንነት በእነዚህ ባሕርያት ብቻ የተገደበ አይደለም። ይሖዋ ሌሎች ማራኪ ባሕርያትም አሉት። እነዚህን ባሕርያት በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምንችለው ከየት ነው?

የምርምር መርጃ መሣሪያ ለይሖዋ ምሥክሮች ላይ “ይሖዋ አምላክ” በሚለው ርዕስ ሥር ያለውን “የይሖዋ ባሕርያት” የሚለውን ንዑስ ርዕስ ተመልከት። ከዚያም ከምታነበው ዘገባ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ባሕርያት ላይ ትኩረት አድርግ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ