ለመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ቦታ ይሰጡ ነበር ማይክል ሰርቪተስ፣ ዊልያም ቲንደል እና ሌሎች ሰዎች ለመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ፍቅር ስለነበራቸው ከፍተኛ መሥዋዕት ከፍለዋል።