የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 45
  • ወደፊት ግፋ!

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ወደፊት ግፋ!
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ወደፊት ግፋ!
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • “ብርሃናችሁ ይብራ”
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • “ቃሉን ስበክ”
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • “ከቤት ወደ ቤት”
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 45

መዝሙር 45

ወደፊት ግፋ!

በወረቀት የሚታተመው

(ዕብራውያን 6:1)

1. ወደፊት ግፋ፣ ወደ ጉልምስና!

ችሎታን ማዳበር ያምላክ ፈቃድ ነውና።

ተጣጣር ባገልግሎት ለመሻሻል፤

አምላክ ይባርክሃል።

ሁላችን እንስበክ በጋራ፤

ኢየሱስ ሠርቷል ይህን ሥራ።

አምላክን ተጠጋ፣ ከ’ውነት እንዳትርቅ፤

ሁሌም ተጋደል ለጽድቅ።

2. ወደፊት ግፋ፣ በድፍረት ተናገር!

የዘላለም ምሥራች ለሰው ሁሉ አብስር።

ከቤት ወደ ቤት አዘውትረህ መሥክር፤

ይሖዋ እንዲከብር።

ክፉ ጠላቶች ቢያስፈራሩም፣

አትፍራ ተናገር ለሁሉም።

መንግሥቱ መቅረቡ የምሥራች ነው፤

አስተምር በየቦታው።

3. ወደፊት ግፋ፣ እርዳ ተመላልሰህ፤

ብዙ ሥራ ስላለ ይሻሻል ችሎታህ።

የአምላክም መንፈስ ሁልጊዜ ይምራህ፤

ደስተኛ ትሆናለህ።

ለሰዎች ፍቅር አሳያቸው፤

በቃሉ ይማረክ ልባቸው።

እርዳቸው ፈጣን እድገት እንዲያደርጉ፤

እውነት ይታይ ድምቀቱ።

(በተጨማሪም ፊልጵ. 1:27፤ 3:16⁠ን እና ዕብ. 10:39⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ