ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 1-2 ይሖዋ በምድር ላይ ሕያዋን ፍጥረታትን ፈጠረ 1:3, 4, 6, 9, 11, 14, 20, 24, 27 ይሖዋ በእያንዳንዱ የፍጥረት ቀን ላይ ምን እንዳደረገ የሚገልጽ አጠር ያለ መግለጫ ጻፍ። አንደኛ ቀን ሁለተኛ ቀን ሦስተኛ ቀን አራተኛ ቀን አምስተኛ ቀን ስድስተኛ ቀን