ከጥር 6-12
ዘፍጥረት 1-2
መዝሙር 11 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ በምድር ላይ ሕያዋን ፍጥረታትን ፈጠረ”፦ (10 ደቂቃ)
[የዘፍጥረት መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ዘፍ 1:3, 4, 6, 9, 11—ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያሉት የፍጥረት ቀናት (it-1 527-528)
ዘፍ 1:14, 20, 24, 27—ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ያሉት የፍጥረት ቀናት (it-1 528 አን. 5-8)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የትምህርቱን ጥቅም ግልጽ ማድረግ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 13ን ተወያዩበት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w08 2/1 5—ጭብጥ፦ ወደ ሕልውና የመጣነው ተፈጥረን እንደሆነ ማወቃችን የአእምሮ ሰላም ያስገኛል። (th ጥናት 11)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የምታምንበትን ነገር ማስረዳት ትችላለህ?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። አንዲት የአጥንት ቀዶ ሕክምና ባለሙያ ስለምታምንበት ነገር ምን ትላለች? እና አንድ የሥነ እንስሳት ተመራማሪ ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል? የሚሉትን ቪዲዮዎች አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 89
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 118 እና ጸሎት