የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 106-107
  • ጥርጣሬ፤ በራስ አለመተማመን

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥርጣሬ፤ በራስ አለመተማመን
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 106-107

ጥርጣሬ፤ በራስ አለመተማመን

ዋጋማነታችንን ወይም ችሎታችንን መጠራጠር ምን ስሜት ሊፈጥርብን ይችላል?

ዘኁ 11:14, 15፤ 1ነገ 19:1-4፤ ኢዮብ 3:3፤ ኤር 15:10

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዳን 10:8-11, 18, 19—ነቢዩ ዳንኤል ኃይሉ እንደተሟጠጠ ተሰምቶታል፤ አንድ መልአክ በይሖዋ ዘንድ የተወደደ እንደሆነ ሲያስታውሰው ግን ተበረታቷል

    • ማቴ 10:29-31—ኢየሱስ የድንቢጥን ምሳሌ በመጠቀም ይሖዋ እንደሚወድደንና እንደሚያስብልን አጉልቷል

  • የሚያጽናኑ ጥቅሶች፦

    • ኤር 31:3፤ ዮሐ 6:44፤ ዕብ 6:10፤ 1ጴጥ 1:18, 19፤ 1ዮሐ 3:19, 20

    • በተጨማሪም መዝ 56:8፤ ኤር 29:11⁠ን ተመልከት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ