ኢዩኤል የመጽሐፉ ይዘት 1 አውዳሚ የሆነ የአንበጣ መቅሰፍት (1-14) “የይሖዋ ቀን ቀርቧል” (15-20) ነቢዩ ወደ ይሖዋ ተጣራ (19, 20) 2 የይሖዋ ቀንና ታላቅ ሠራዊት (1-11) ወደ ይሖዋ እንዲመለሱ የቀረበ ጥሪ (12-17) “ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ” (13) ይሖዋ ለሕዝቡ የሰጠው ምላሽ (18-32) “መንፈሴን አፈሳለሁ” (28) በሰማይና በምድር የሚከናወኑ ድንቅ ነገሮች (30) “የይሖዋን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል” (32) 3 ይሖዋ በብሔራት ሁሉ ላይ ይፈርዳል (1-17) የኢዮሳፍጥ ሸለቆ (2, 12) የፍርድ ውሳኔ የሚሰጥበት ሸለቆ (14) ይሖዋ ለእስራኤል ምሽግ ይሆናል (16) ይሖዋ ሕዝቡን ይባርካል (18-21)