የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 90-91
  • ውሸት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ውሸት
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 90-91

ውሸት

ይሖዋ ቃላቸውን ለማይጠብቁ ሰዎች ምን አመለካከት አለው?

ሮም 1:31, 32

በተጨማሪም መዝ 15:4፤ ማቴ 5:37⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፀ 9:27, 28, 34, 35—ፈርዖን የአምላክን ሕዝብ እንደሚለቅ ተናገረ፤ በኋላ ግን ቃሉን አጠፈ

    • ሕዝ 17:11-15, 19, 20—ንጉሥ ሴዴቅያስ ለባቢሎን ንጉሥ የገባውን መሐላና ቃል ኪዳን በማፍረሱ ይሖዋ ቀጥቶታል

    • ሥራ 5:1-10—ሐናንያና ሰጲራ ከሽያጩ ያገኙትን ገንዘብ በሙሉ ለጉባኤው የሰጡ በማስመሰል ዋሽተዋል

ይሖዋ የሰው ስም ስለሚያጠፉ ሰዎች ምን ይሰማዋል?

መዝ 15:1-3፤ ምሳሌ 6:16-19፤ 16:28፤ ቆላ 3:9

በተጨማሪም ምሳሌ 11:13፤ 1ጢሞ 3:11⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 2ሳሙ 16:1-4፤ 19:24-30—ታማኝ የሆነው ሜፊቦስቴ በአገልጋዩ በሲባ ስሙ ጠፍቷል

    • ራእይ 12:9, 10—ዲያብሎስ ማለትም ስም አጥፊው የአምላክን አገልጋዮች ሁልጊዜ እንደከሰሰ ነው

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ