-
ዘኁልቁ 1:34, 35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 የምናሴ+ ዝርያዎች በየስማቸው፣ በየቤተሰባቸውና በየአባቶቻቸው ቤት በዝርዝር ተመዘገቡ። ወደ ሠራዊቱ መቀላቀል የሚችሉት ዕድሜያቸው 20 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆኑት ወንዶች ሁሉ ተቆጠሩ፤ 35 ከምናሴ ነገድ የተመዘገቡት 32,200 ነበሩ።
-