ዘፀአት 6:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አሮን የነአሶን+ እህት የሆነችውን የአሚናዳብን ልጅ ኤሊሼባን አገባ። እሷም ናዳብን፣ አቢሁን፣ አልዓዛርን እና ኢታምርን ወለደችለት።+ ዘኁልቁ 4:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 የጌድሶናውያን ቤተሰቦች በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ የሚያከናውኑት አገልግሎት ይህ ነው፤+ ኃላፊነታቸውንም የሚወጡት በካህኑ በአሮን ልጅ በኢታምር+ አመራር ሥር ሆነው ነው። 1 ዜና መዋዕል 6:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የአምራም+ልጆች* አሮን፣+ ሙሴ+ እና ሚርያም+ ነበሩ። የአሮን ወንዶች ልጆች ናዳብ፣ አቢሁ፣+ አልዓዛር+ እና ኢታምር+ ነበሩ።
28 የጌድሶናውያን ቤተሰቦች በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ የሚያከናውኑት አገልግሎት ይህ ነው፤+ ኃላፊነታቸውንም የሚወጡት በካህኑ በአሮን ልጅ በኢታምር+ አመራር ሥር ሆነው ነው።