ዘፀአት 37:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ከዚያም ባስልኤል+ ከግራር እንጨት ታቦቱን+ ሠራ። ርዝመቱ ሁለት ክንድ* ተኩል፣ ወርዱ አንድ ክንድ ተኩል፣ ከፍታው ደግሞ አንድ ክንድ ተኩል ነበር።+ ዘፀአት 37:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከዚያም ከግራር እንጨት መሎጊያዎችን ሠራ፤ በወርቅም ለበጣቸው።+