ዘሌዋውያን 8:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ሙሴም ከቅብዓት ዘይቱና+ በመሠዊያው ላይ ካለው ደም የተወሰነውን ወስዶ በአሮንና በልብሶቹ እንዲሁም ከእሱ ጋር በነበሩት ወንዶች ልጆቹና በወንዶች ልጆቹ ልብሶች ላይ ረጨው። በዚህ መንገድ አሮንንና ልብሶቹን እንዲሁም ወንዶች ልጆቹንና+ ልብሶቻቸውን ቀደሰ።+
30 ሙሴም ከቅብዓት ዘይቱና+ በመሠዊያው ላይ ካለው ደም የተወሰነውን ወስዶ በአሮንና በልብሶቹ እንዲሁም ከእሱ ጋር በነበሩት ወንዶች ልጆቹና በወንዶች ልጆቹ ልብሶች ላይ ረጨው። በዚህ መንገድ አሮንንና ልብሶቹን እንዲሁም ወንዶች ልጆቹንና+ ልብሶቻቸውን ቀደሰ።+