-
ዘፀአት 9:15, 16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 እስካሁን እጄን ዘርግቼ አንተንም ሆነ ሕዝብህን አጥፊ በሆነ መቅሰፍት በመታኋችሁ ነበር፤ አንተም ከምድር ገጽ ተጠራርገህ በጠፋህ ነበር። 16 ሆኖም ኃይሌን እንዳሳይህና ስሜ በመላው ምድር እንዲታወጅ ስል በሕይወት አቆይቼሃለሁ።+
-
-
ዘፀአት 10:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ሆኖም ይሖዋ የፈርዖን ልብ እንዲደነድን ፈቀደ፤+ እሱም እስራኤላውያንን አለቀቀም።
-