-
ዘፀአት 15:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 በመሆኑም ሕዝቡ “እንግዲህ ምን ልንጠጣ ነው?” እያለ በሙሴ ላይ ማጉረምረም ጀመረ።+
-
-
ዘፀአት 16:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ከዚያም መላው የእስራኤል ማኅበረሰብ በምድረ በዳ ሳለ በሙሴና በአሮን ላይ ማጉረምረም ጀመረ።+
-