መዝሙር 141:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ጻድቅ ቢመታኝ፣ የታማኝ ፍቅር መግለጫ አድርጌ እቆጥረዋለሁ፤+ቢወቅሰኝ በራስ ላይ እንደሚፈስ ዘይት አድርጌ አየዋለሁ፤+ራሴም ይህን ፈጽሞ እንቢ አይልም።+ መከራ በገጠማቸው ወቅትም እንኳ መጸለዬን እቀጥላለሁ። ምሳሌ 9:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ፌዘኛን አትውቀስ፤ አለዚያ ይጠላሃል።+ ጥበበኛን ሰው ውቀሰው፤ እሱም ይወድሃል።+ ማቴዎስ 18:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
5 ጻድቅ ቢመታኝ፣ የታማኝ ፍቅር መግለጫ አድርጌ እቆጥረዋለሁ፤+ቢወቅሰኝ በራስ ላይ እንደሚፈስ ዘይት አድርጌ አየዋለሁ፤+ራሴም ይህን ፈጽሞ እንቢ አይልም።+ መከራ በገጠማቸው ወቅትም እንኳ መጸለዬን እቀጥላለሁ።