-
ዘሌዋውያን 9:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 አሮንም ወዲያው ወደ መሠዊያው ቀርቦ ስለ ራሱ የኃጢአት መባ ሆኖ የሚቀርበውን ጥጃ አረደ።+
-
-
ዘሌዋውያን 9:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ይሖዋ ሙሴን ባዘዘውም መሠረት ከኃጢአት መባው ላይ ስቡን፣ ኩላሊቶቹንና በጉበቱ ላይ ያለውን ሞራ ወስዶ በመሠዊያው ላይ እንዲጨሱ አደረገ።+
-