-
ዘፀአት 22:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 “ከእንስሳ ጋር የፆታ ግንኙነት የሚፈጽም ማንም ሰው ያለጥርጥር ይገደል።+
-
-
ዘዳግም 27:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 “‘ከማንኛውም ዓይነት እንስሳ ጋር የሚተኛ የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)
-