-
ዘፀአት 22:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 “ከእንስሳ ጋር የፆታ ግንኙነት የሚፈጽም ማንም ሰው ያለጥርጥር ይገደል።+
-
-
ዘሌዋውያን 18:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 “‘አንድ ወንድ ከእንስሳ ጋር የፆታ ግንኙነት በመፈጸም ራሱን አያርክስ፤ ሴትም ብትሆን ከእንስሳ ጋር የፆታ ግንኙነት ለመፈጸም ራሷን ለእንስሳ አታቅርብ።+ ይህ ከተፈጥሮ ውጭ የሆነ ነገር ነው።
-
-
ዘሌዋውያን 20:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 “‘አንድ ሰው ከእንስሳ ጋር የፆታ ግንኙነት ቢፈጽም ይገደል፤ እንስሳውንም ግደሉት።+
-