ዘዳግም 12:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ዮርዳኖስን በምትሻገሩበትና+ አምላካችሁ ይሖዋ ርስት አድርጎ በሚሰጣችሁ ምድር ላይ በምትኖሩበት ጊዜ በዙሪያችሁ ካሉ ጠላቶቻችሁ ሁሉ ያሳርፋችኋል፤ እናንተም ያለስጋት ትቀመጣላችሁ።+ መዝሙር 4:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በሰላም እተኛለሁ፤ አንቀላፋለሁም፤+ይሖዋ ሆይ፣ ተረጋግቼ እንድኖር የምታደርገኝ አንተ ብቻ ነህና።+ ምሳሌ 1:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 እኔን የሚሰማ ሰው ግን ተረጋግቶ ይኖራል፤+መከራ ይደርስብኛል የሚል ስጋትም አያድርበትም።”+
10 ዮርዳኖስን በምትሻገሩበትና+ አምላካችሁ ይሖዋ ርስት አድርጎ በሚሰጣችሁ ምድር ላይ በምትኖሩበት ጊዜ በዙሪያችሁ ካሉ ጠላቶቻችሁ ሁሉ ያሳርፋችኋል፤ እናንተም ያለስጋት ትቀመጣላችሁ።+