-
ዘኁልቁ 35:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ለሌዋውያኑ የምትሰጧቸው የከተሞቹ የግጦሽ ቦታዎች ከከተማው ቅጥር በሁሉም አቅጣጫ 1,000 ክንድ* ይሆናል።
-
-
ዘዳግም 18:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 “ሌዋውያኑ ካህናት አልፎ ተርፎም መላው የሌዊ ነገድ ከእስራኤል ጋር ድርሻም ሆነ ውርሻ አይሰጣቸውም። የእሱ ድርሻ የሆኑትን ለይሖዋ በእሳት የሚቀርቡትን መባዎች ይበላሉ።+
-