-
ዘፀአት 22:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 “ከሕዝቤ መካከል አብሮህ ላለ ችግረኛ ገንዘብ ብታበድር እንደ አራጣ አበዳሪ አትሁንበት። ወለድም አትጠይቁት።+
-
-
ዘዳግም 23:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 “ወንድምህን ወለድ አታስከፍለው፤+ ከገንዘብም ሆነ ከእህል ወይም ወለድ ሊያስከፍል ከሚችል ከማንኛውም ነገር ወለድ አታስከፍለው።
-