-
ዘፀአት 22:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 “ከሕዝቤ መካከል አብሮህ ላለ ችግረኛ ገንዘብ ብታበድር እንደ አራጣ አበዳሪ አትሁንበት። ወለድም አትጠይቁት።+
-
-
ነህምያ 5:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ከዚህም በላይ እኔም ሆንኩ ወንድሞቼና አገልጋዮቼ ገንዘብና እህል አበድረናቸዋል። እባካችሁ ይህን በወለድ ማበደር የሚባል ነገር እንተው።+
-