ዘዳግም 28:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የምድር ሕዝቦች ሁሉ የይሖዋ ስም በአንተ አማካኝነት እንደሚጠራ ያያሉ፤+ እነሱም ይፈሩሃል።+ ኢሳይያስ 43:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በስሜ የተጠራውን፣+ለክብሬም የፈጠርኩትን፣የሠራሁትንና ያበጀሁትን ሁሉ አምጣ።’+ ኢሳይያስ 43:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ