ዘኁልቁ 1:53 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 53 በእስራኤል ማኅበረሰብ ላይ ቁጣ እንዳይወርድ ሌዋውያኑ በምሥክሩ የማደሪያ ድንኳን ዙሪያ ይስፈሩ፤+ ሌዋውያኑም የምሥክሩን የማደሪያ ድንኳን የመንከባከብ* ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል።”+ ዘኁልቁ 18:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እናንተም በእስራኤል ሕዝብ ላይ ዳግም ቁጣ እንዳይመጣ+ ከቅዱሱ ስፍራና ከመሠዊያው+ ጋር በተያያዘ የተጣለባችሁን ኃላፊነት ተወጡ።+ 1 ሳሙኤል 6:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ይሁንና አምላክ የይሖዋን ታቦት ስለተመለከቱ የቤትሼሜሽን ሰዎች መታቸው። ከሕዝቡ መካከል 50,070 ሰዎችን* መታ፤ ሰዎቹም ይሖዋ ብዙ ሕዝብ ስለፈጀባቸው ያለቅሱ ጀመር።+
53 በእስራኤል ማኅበረሰብ ላይ ቁጣ እንዳይወርድ ሌዋውያኑ በምሥክሩ የማደሪያ ድንኳን ዙሪያ ይስፈሩ፤+ ሌዋውያኑም የምሥክሩን የማደሪያ ድንኳን የመንከባከብ* ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል።”+
19 ይሁንና አምላክ የይሖዋን ታቦት ስለተመለከቱ የቤትሼሜሽን ሰዎች መታቸው። ከሕዝቡ መካከል 50,070 ሰዎችን* መታ፤ ሰዎቹም ይሖዋ ብዙ ሕዝብ ስለፈጀባቸው ያለቅሱ ጀመር።+