ዘኁልቁ 8:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 የእስራኤል ሕዝብ ወደ ቅዱሱ ስፍራ በመቅረቡ የተነሳ በመካከሉ መቅሰፍት እንዳይከሰት+ በእስራኤላውያን ምትክ በመገናኛ ድንኳኑ ያገለግሉና+ ለእነሱ ያስተሰርዩ ዘንድ ከእስራኤላውያን መካከል ሌዋውያኑን ለአሮንና ለወንዶች ልጆቹ የተሰጡ አድርጌ እሰጣቸዋለሁ።” ዘኁልቁ 18:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እናንተም በእስራኤል ሕዝብ ላይ ዳግም ቁጣ እንዳይመጣ+ ከቅዱሱ ስፍራና ከመሠዊያው+ ጋር በተያያዘ የተጣለባችሁን ኃላፊነት ተወጡ።+
19 የእስራኤል ሕዝብ ወደ ቅዱሱ ስፍራ በመቅረቡ የተነሳ በመካከሉ መቅሰፍት እንዳይከሰት+ በእስራኤላውያን ምትክ በመገናኛ ድንኳኑ ያገለግሉና+ ለእነሱ ያስተሰርዩ ዘንድ ከእስራኤላውያን መካከል ሌዋውያኑን ለአሮንና ለወንዶች ልጆቹ የተሰጡ አድርጌ እሰጣቸዋለሁ።”