-
ዘኁልቁ 1:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 “ከየነገዱ አንድ ሰው ውሰድ፤ እያንዳንዳቸውም ለየአባቶቻቸው ቤት መሪ ይሆናሉ።+
-
-
ዘኁልቁ 1:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ከቢንያም ነገድ የጊድኦኒ ልጅ አቢዳን፣+
-
-
ዘኁልቁ 2:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ከዚያ ቀጥሎ የቢንያም ነገድ ይስፈር፤ የቢንያም ልጆች አለቃ የጊድኦኒ ልጅ አቢዳን+ ነው።
-