-
ዘኁልቁ 7:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሖዋ ሙሴን “በየቀኑ አንድ አንድ አለቃ ለመሠዊያው ምርቃት የሚሆነውን መባውን ያቅርብ” አለው።
-
-
ዘኁልቁ 10:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 የቢንያም ልጆች ነገድ ምድብ አለቃ የጊድኦኒ ልጅ አቢዳን+ ነበር።
-